​”እኔን የሚያክል ዘፋኝ በኢትዮጵያ አልተፈጠረም፣ ወደፊትም አይፈጠርም- አርቲስት ሙሉቀን መለሰ
Arts

​”እኔን የሚያክል ዘፋኝ በኢትዮጵያ አልተፈጠረም፣ ወደፊትም አይፈጠርም- አርቲስት ሙሉቀን መለሰ

የውልደት ስሙ ሙሉቀን ታምር ጥሩነህ ነው። ወላጆቹ ቄሰ ገበዝ ታምር ጥሩነህና ወ/ሮ እናትነሽ ጌታሁን በሞት ሲለዩት ያሳደጉት አጎቱ አቶ መለሰ ገሠሠ በስማቸው እንዲጠራ አድርገውት ሙሉቀን መለሰ በሚል ስም አወቅነው። አራት እህትና ሦስት ወንድሞች ሲኖሩት ባለትዳርና በሕይወት ዘመኑ ያፈራቸው ሦስት ልጆች አሉት። ግጥሞቹ ለሐዘን ከልብ የሚያስለቅሱ ‘ለመፅናናት ዕንባ የሚያብሱ ‘ ፍቅር ገላጭ፣ ናፍቆት ነጋሪ፣ ለመረዳት ለሕፃናት … Continue reading