​ፓስተሮቹ ምን እየሰሩ ነው?
Culture & Lifestyle

​ፓስተሮቹ ምን እየሰሩ ነው?

በአብይ ሰለሞን መንደርደርያ ኢትዮጵያ በአለም ከምትታወቅባቸው ዋነኛው የጥንታዊ ስልጣኔና የራሷ የሆነ ልዩ ሀይማኖታዊ ማንነቷና ባህሏ ነው። በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶና እስልምና ረዥም ታሪክ ያላቸው ሃይማኖቶች  ሲሆኑ ተመሳሳይ የኦርቶዶክስም ሆነ የእስልምና ሃይማኖቶች በሌላው አለም ካላቸው ስርዓትና ምዕመኖች ራሱን የቻለ እጅግ ልዩ የእምነት፣ የመቻቻል፣ ልዩ ስርዓትና ቅርሶች ባለቤት ናቸው። ብዙ ታዛቢዎች፣ ተጓዦችና የታሪክ ፀሃፊዎች በተደጋጋሚ ስለሃገሪቱ ልዩ … Continue reading