ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት…… ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማዕበል ውስጥ እየተናጠች ነው፡፡ ለዘመናት ስትተዳደርበት የቆየችውን ንጉሳዊ አስተዳደደር ፈንግሎ በሀገሪቱ ላይ ራሱን መንግስት ያደረገው የወታደራዊ ቡድን ስልጣኑን በህዝብ ለሚመረጠው አካል አስረክቦ ወደ ክፍሉ ከመመለስ ይልቅ ጡንቻውን አፈርጥሞ የምንጨርሰው ስራ አለና እሱን አጠናቀን ነው ወደ ክፍላችን የምንመለሰው በሚል በስውር እግሩን ማደላደል … Continue reading
Monthly Archives: April 2017
Teddy Afro’s Musical Monarchy
Of course, money matters. Especially in a world where markets guide life and money resides at the heart of all political, social, technological, and artistic aspects of life. However, even the fundamental laws of money contradict what the musical mogul is trying to do. Continue reading
የአቡነ ቴውፍሎስና የቄስ ጉዲና ግድያ መቼ እና በነማንስ ተፈፀመ?
በተለያየ እምነት ውስጥ ያሉ ነገር ግን ለእምነታቸውና ለእውነት ሲሉ በግፍ የተገደሉ ሁለት ታላላቅ ኢትዮጲውያን አባቶች፡፡ አቡነ ቴውፍሎስ በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ ፤ቄስ ጉዲና ቱምሳ ደግሞ የኢትዮጲያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ እየሱስ ጠቅላይ ፀኃፊ ነበሩ፡፡ ሁለቱም የእምነት አባቶች ለቤተክርስቲያናቸው ብሎም ለእምነት ነፃነት በነበራቸው ጠንካራ አቋም ከደርግ ጋር ሲጋጩ በዚህም ምክንያት ሲታሰሩ እና ሲፈቱ ቆይተዋል፡፡ ይህ … Continue reading
ንጉሱን ለሞት ያበቃው 11 ሚሊየን ዶላርና መዘዙ
መስከረም 2 ቀን 19667 ዓ.ም በሻለቃ መንግስቱ ኃይለማርያ የሚመራው ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ንጉስ ግርማዊ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ በመንፈቅለ መንግስት ከመንበራቻው አውርዶ 59 ሚንስትሮቻቸውን በጅምላ ረሽኖ ህዳር 15 ቀን ‹‹1967 ዓ.ም መንግስት በሚያስተዳድረው የሬዲዮና ቴሌቭዥን ጣቢያ በማርሽ ታጅቦ ‹‹…….በጨቋኞች ላይ ዛሬም ሆነ ወደ ፊት የምንወስደው እርምጃ በንፁሃን ሠዎች ላይ እንደተወሰደ ወይም የንፁሃን ደም እንደፈሠሠ የማንቆጥረው መሆኑን … Continue reading