​የ ‘ኢትዮጵያ’ አልበሜ ዋናው አላማ ኢትዮጵያዊነትን ከአደጋ ማዳን ነው -ቴዲ አፍሮ
Arts

​የ ‘ኢትዮጵያ’ አልበሜ ዋናው አላማ ኢትዮጵያዊነትን ከአደጋ ማዳን ነው -ቴዲ አፍሮ

(Ethionewsflash/ AP) ጥያቄ: የአዲሱ ‘ኢትዮጵያ’ አልበምህ ዋና መሰረት እና ለመዳሰስ የሚሞክራቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ምንድን ናቸው? ቴዲ: አርእስቱ ‘ኢትዮጵያ’ እንደመሆኑ መጠን ዋናው አላማ ኢትዮጵያዊነትን ከአደጋ ማዳን ነው። ይህ አልበም በዚህ አይነት ሀሳብ ላይ እንዲያተኩር የፈለግኩበት ምክንያት አንድነታችን አስፈላጊ ስለሆነ ነው። ብዙ አመት ተደክሞበታል። አሁን እንደሚታወቀው በሀሳብ ከመደራጀት ይልቅ በዘር መደራጀት ይታያል። ያ ደግሞ አዝማሚያው ወደ … Continue reading