​የሃሳቦች ቫይረስና አንቲ ቫይረስ?!
Features/ Reviews

​የሃሳቦች ቫይረስና አንቲ ቫይረስ?!

ሌሊሳ ግርማ “Ted Talks” በሚል ርዕስ የሚስተናገዱ የምዕራባዊያን የሀሳብ እርሾዎችን አነፍንፌ ለመከታተል እሞክራለሁኝ፡፡ ሁሉም ሀሳቦች አስገራሚ ናቸው፡፡ አንዳንድ የሚያስደነግጡም አይጠፉባቸውም፡፡ ዋናው ቁምነገር ግን የሰው ልጅ በመጪው ዘመናት ወደዬት አቅጣጫ በማምራት ላይ እንዳለ አመልካች ናቸው፡፡ ፕሮግራሙ “ምርጥ” ብሎ የሚያምንባቸውን የሀሳብ ዘረ መሎች በአለም ዙሪያ ባሉ አእምሮዎች ውስጥ ማስረፅ ዋናው አቋሙ መሆኑን “ሎጎው” ላይ ይገልፃል፡፡ ልብ ብዬ … Continue reading