​ቆይታ ከበዕውቀቱ ሥዩም ጋር
Arts

​ቆይታ ከበዕውቀቱ ሥዩም ጋር

በዕውቀቱ ሥዩም የስነጽሑፍ ተስፋችንን ከጣልንባቸው ወጣት ጸሐፊዎች አንዱ ነው። “በክንፋም ህልሞች” ውስጥም የመጽሐፉን ርዕስ የያዘውን አጭር ልብወለድ ደራሲ ነው። ስለሱም ከመጽሐፉ ያገኘነው እንዲህ ይላል – “… በጎጃም ማንኩሳ በምትባል ገጠር ቢጤ ከተማ ተወለደ። ደብረ ማርቆስም ተማረ። በ1995 ዓ.ም. ‘ኗሪ አልባ ጎጆዎች’ የሚል የግጥም ስብስብና በ 1996 ‘በራሪ ቅጠሎች’ የሚል የሽርፍራፊ ታሪኮች መድበል አሳትሟል። … በ1993 … Continue reading