ጄኔራል ፋንታ በላይ እና የግንቦት 8/1981 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ
History

ጄኔራል ፋንታ በላይ እና የግንቦት 8/1981 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ

ጸሐፊ፡- አፈንዲ ሙተቂ በዚህ የሁለት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ የሚታዩት ሜጀር ጄኔራል ፋንታ በላይ ናቸው። ጄኔራል ፋንታ ግንቦት 8/1981 ተሞክሮ የከሸፈውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በማቀነባበር ከፍተኛ ሚና እንደተጫወቱ በሰፊው ተነግሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የወጡት የህትመት ውጤቶችም ይህንኑ አረጋግጠዋል ( ቪዲዮውን ለማየት ይህንን ሊንክ ይክፈቱ http://www.youtube.com/watch?v=GDjRkfqtoM ) ጄኔራል ፋንታ መፈንቅለ መንግሥቱን የጠነሰሱት በ1977 ዓ.ል. ክረምት ላይ በተካሄደው … Continue reading

የኦሮሞ ፖለቲካ ጉዳይ (ከትናንት እስከ ዛሬ)
History

የኦሮሞ ፖለቲካ ጉዳይ (ከትናንት እስከ ዛሬ)

ቡልቻ ደመቅሣ የኦሮሞ የፖለቲካ ጉዳይ በየዘመኑ አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት እርምጃ ወደኋላ ሲመላለስ ለዘመናት ቆይቷል። ይህ የሆነው ከአፄ ሚኒሊክ ጊዜ ጀምሮ ነው። ከዚያ በፊት፣ የኢትዮጵያ ነገስታት ኦሮሞን ለማሸነፍ ስላልቻሉ በየጊዜው እየተጋጩ እንደምንም አብረው ይኖሩ ነበር። ፋዘር አልሜዳ የሚባለው የፖርቱጋል ቄስ በዚህ ጉዳይ በሰፊው ጽፏል። ነገር ግን አብሮነታቸው እንደ ገዥና ተገዥ አልነበረም። ከአጼ ልብነ ድንግል ጀምረው … Continue reading

የጄኔራል አማን አንዶም ግድያ በገዳዩ አንደበት
History

የጄኔራል አማን አንዶም ግድያ በገዳዩ አንደበት

ሌተናል ኮሎኔል ዳንኤል አስፋውይባላል፡፡ የደርግ ዘመቻና ጥበቃ ሃላፊ ነው፡፡ “ጨካኝ፤ ምህረት የለሽ ፤ነፍሰ በላ” እንደነበር በርካቶች ይናገሩለታል፡፡  በንጉሰ ነገስቱም ሆነ ደርግ ተቀዳሚ ሊቀመንበር በነበሩት  ሌተናል ጄኔራል አማነ ሙካኤል አንዶም ግድያ በቀጥታ ተሳታፊም ነበር፡፡ ኮሎኔሉ ጄኔራል አማን በተገደሉ  ሁለተኛ ቀን ህዳር 16 ቀን 1976 ዓ.ም ለግዜያዊ  ወታደራዊ ደርግ 1ኛ ምክትል ሊቀመንበር ለሆኑት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማሪያም የግድያውን … Continue reading

​ስለ 60 ዎቹ ባለስልጣናት ግድያ ያልተነገሩ እውነታዎች
History

​ስለ 60 ዎቹ ባለስልጣናት ግድያ ያልተነገሩ እውነታዎች

ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት…… ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማዕበል ውስጥ እየተናጠች ነው፡፡ ለዘመናት ስትተዳደርበት የቆየችውን ንጉሳዊ አስተዳደደር ፈንግሎ በሀገሪቱ ላይ ራሱን መንግስት ያደረገው የወታደራዊ ቡድን ስልጣኑን በህዝብ ለሚመረጠው አካል አስረክቦ ወደ ክፍሉ ከመመለስ ይልቅ ጡንቻውን አፈርጥሞ የምንጨርሰው ስራ አለና እሱን አጠናቀን ነው ወደ ክፍላችን የምንመለሰው በሚል በስውር እግሩን ማደላደል … Continue reading

​የአቡነ ቴውፍሎስና የቄስ ጉዲና ግድያ መቼ እና በነማንስ ተፈፀመ?
History

​የአቡነ ቴውፍሎስና የቄስ ጉዲና ግድያ መቼ እና በነማንስ ተፈፀመ?

በተለያየ እምነት ውስጥ ያሉ ነገር ግን ለእምነታቸውና ለእውነት ሲሉ በግፍ የተገደሉ ሁለት ታላላቅ ኢትዮጲውያን አባቶች፡፡ አቡነ ቴውፍሎስ በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ ፤ቄስ ጉዲና ቱምሳ ደግሞ የኢትዮጲያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ እየሱስ ጠቅላይ ፀኃፊ ነበሩ፡፡ ሁለቱም የእምነት አባቶች ለቤተክርስቲያናቸው ብሎም ለእምነት ነፃነት በነበራቸው ጠንካራ አቋም ከደርግ ጋር ሲጋጩ በዚህም ምክንያት  ሲታሰሩ እና ሲፈቱ ቆይተዋል፡፡ ይህ … Continue reading

​ንጉሱን ለሞት ያበቃው 11 ሚሊየን ዶላርና መዘዙ
History

​ንጉሱን ለሞት ያበቃው 11 ሚሊየን ዶላርና መዘዙ

መስከረም 2 ቀን 19667 ዓ.ም በሻለቃ መንግስቱ ኃይለማርያ የሚመራው ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ንጉስ ግርማዊ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ በመንፈቅለ መንግስት ከመንበራቻው አውርዶ 59 ሚንስትሮቻቸውን በጅምላ ረሽኖ  ህዳር 15 ቀን ‹‹1967 ዓ.ም  መንግስት በሚያስተዳድረው የሬዲዮና ቴሌቭዥን ጣቢያ በማርሽ  ታጅቦ  ‹‹…….በጨቋኞች ላይ ዛሬም ሆነ ወደ ፊት የምንወስደው  እርምጃ በንፁሃን ሠዎች ላይ እንደተወሰደ ወይም የንፁሃን ደም እንደፈሠሠ የማንቆጥረው መሆኑን … Continue reading