የበኒ ዐምሩ ወጣት
Culture & Lifestyle / Features/ Reviews

የበኒ ዐምሩ ወጣት

ባለፉት ጥቂት ዓመታት ባደረግኩት ፍተሻ እንደተረዳሁት የወጣቱን ፎቶግራፍ ያነሳው ለአሜሪካው ናሽናል ጂኦግራፊክ ሶሳይቲ ይሠራ የነበረ ጀምስ ብሌር የሚባል የፎቶ ጋዜጠኛ ነው፡፡ ብሌር ፎግራፉን ያነሳው እ.ኤ.አ. በ1965 በያኔዋ ሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ (በአሁኗ ኤርትራ ምዕራባዊ ክፍል) በምትገኘው የተሰነይ ከተማ አቅራቢያ ነው፡፡ ወጣቱ የበኒ ዐምር ጎሳ ተወላጅ ስለመሆኑ በናሽናል ጂኦግራፊ መጽሔት ላይ ተገልጾ ነበር (በድረ ገጹም ላይ ይገኛል)፡፡ Continue reading